በር:መልክዐ ምድር

ጂዎግራፊ

አፍሪካ አንታርክቲካ እስያ አሜሪካ አውሮፓ አውስትራሊያ
ጂዎግራፊ

መልክዓ ምድር ጥናት (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት ን፣ ገጽታዋን፣ የገጽታዋን መልክ፣ በላይዋ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችንና ነዋሪዎቿን በአጠቃላይ የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ የመጣ ሲሆን የቃል ተቃል ትርጉሙ «ምድር መጻፍ» ማለት ነው። ከታሪክ ጋር ሲነጻጸር፣ ታሪክ መሬትን ከጊዜ አንጻር ሲያጠና፣ ሥነ መልክዓ ምድር፣ መሬትን ከኅዋ አንጻር ያጠናል ማለት ነው።

ጂዎግራፊ
የተመረጠ ምስል

አንታርክቲካ፣ በመሬት ደቡብ ዋልታ ጫፍ ላይ የሚገኝ አህጉር ነው። በዚህ አህጉር ከፔንጉዊን እና መሰል ጠንካራ ጥቂት እንስሳት በስተቀር እምብዛም ፍጥሩር አይኖርበትም። ለዚህ ዋና ምክንያቱ፣ የአህጉሩ ዓየር ንብረት በጣም ቀዝቃዛ ከመሆኑ የተነሳ ከታች እንደሚታየው፣ አብዛኛው የአሁጉሩ ምድር ከአመት እስከ አመት በበረዶ የተሸፈነ መሆኑ ነው።

የተመረጠ ምስል
የጅዖግራፊ መጽሐፍ በአማርኛ (1841ዓ.ም. የታተመ)

Dieser Artikel basiert auf dem Artikel በር:መልክዐ ምድር aus der freien Enzyklopädie Wikipedia und steht unter der Doppellizenz GNU-Lizenz für freie Dokumentation und Creative Commons CC-BY-SA 3.0 Unported (Kurzfassung). In der Wikipedia ist eine Liste der Autoren verfügbar.